ዋጋ እና ድጋፍ ያግኙ

ተስፋዬ ገ/አብ እንደ "ካቡጋ"

Goolgule Ethiopian News ስለ እኛ [about us] አሁንም በደም ከሚገናኛቸው የህወሃት ሰዎችና የደህንነት የላይኛው መረብ ጋር ግንኙነት አለው" ያሉት እኚሁ ሰው አጋጣሚው "በወያኔ ላይ ጠጠር የሚጥል ሁሉ " በሚል ጭፍን አመለካከት በጅምላ ለምንነዳ ወገኖች �

ለጎዳና ልጆች ያልተዳረሰ ፈውስ

ቀን ወዲህ ወዲያ በማለት የዛለ ጎናቸውን የሚያሳርፉበት ማደሪያ ለሌላቸው እንደ ስንታየሁ ትዕዛዙ ላሉ የጎዳና ተዳዳሪዎች አልጋቸው በረንዳ፣ ትራሳቸው ደግሞ ድንጋይ ነው፡፡ ከብርድ የሚከላከላቸው የሚከናነቡት ነገር ባይኖርም በራሳቸው ግን

በብጥብጥ የተቋጨው የጁምዓ ስግደት በአንዋር መስጊድ

ወዲያው፣ ከርቀት ከመስኪዱ በስተቀኝ በኩል ረብሻ ነገር ተመለከትኩ፡፡ ድንጋይ ሲወረውር እና ፖሊሶች ዱላ እንደያዙ ሲሯራጡም ማየት ችያለሁ፡፡ አፍታም ሳይቆይ አካባቢው በሰዎች ሩጫ፣ በረብሻና በፖሊሶች ማሳደድ ትርምስምሱ ወጣ፡፡

Ye haya Amet Debdabe By Fekade Shewakena

30/08/2016ሌላም እንድ ነገር ልንገርሽ። ይህን ከመንግሥት ጋር ጣጣ ያለውን ሁሉ አሸባሪ ማለትን ተዉት በይ። ዘላለም ተከባብረው የኖሩ ሙስሊምና ክርስቲያን ልጆችሽን ለማጣላት የሚደረገውን የሰይጣን ስራ

ዶር አረጋዊ በርሀ (በሪሁ)፡ የ1969 ዓ ም ሕንፍሽፍሽ ማን ቀሰቀሰው?

አረጋዊ ፖለቲካ አካሄድ ከትግራይ ህዝብ አንድነትና ሰላም ጋር የሚጣረስ ሆኖ ስላየሁት አቧራ ማጨሱን አቁሞ ለትግራይ ህዝብ ሰላም በሚደረገው ጥረት የበኩሉን የተረጋጋ ተሳትፎ እንዲያደርግ ምክር ለመለገስ ነበር፡፡ ከትግል ሜዳ በትግስት ቆይተው

ከፍተኛ ሊግ ሐ

ከግቧ መቆጠር በኋላም ወራቤዎች ግብ ፍለጋ እጅጉን ተጭነው ለመጫወት ጥረት ያደረጉ ሲሆን በ87ኛው ደቂቃ ላይም የፍፁም ቅጣት ምት አግኝተዋል። የዲላ ተጫዋቾች ፍፁም ቅጣት ምት የሰጡት የእለቱ ዳኛ ውሳኔን በመቃወም ለሁለት ደቂቃዎች ከዳኛው ጋር

ጉደኛውን ተራራ (Tullu Gudo) አየነው! /በፍቃዱ ኅይሉ

ሌላው አስገራሚ ነገር፣ ደሴቱ ዙሪያ ያሉ ተንሳፋፊ ድንጋዮች ነገር ነው። በዙሪያው ተኮልኩሎ ሲታይ እንደማንኛውም ድንጋይ ይመስላል። ሲያነሱት ግን እንደቡሽ የቀለለ ነው። ወንዝ ላይ ሲጥሉትም ይንሳፈፋል። እርስበርሱ ሲጋጭ ደግሞ

Tesfaye gebreab mannew2/ Who is Tesfay Gebreab

Tesfaye gebreab mannew2/ Who is Tesfay Gebreab 1 676 views Share Like Download Ethio-Afric News en Views Media!! Follow Published on Oct 17 2013 Who is Tesfaye Gebreab Published in News Politics License CC Attribution License 0 Comments 0 Likes Statistics Notes Full Name Comment goes here 12 hours ago Delete Reply Block Are you sure you want to Yes No Your

ለጎዳና ልጆች ያልተዳረሰ ፈውስ

ቀን ወዲህ ወዲያ በማለት የዛለ ጎናቸውን የሚያሳርፉበት ማደሪያ ለሌላቸው እንደ ስንታየሁ ትዕዛዙ ላሉ የጎዳና ተዳዳሪዎች አልጋቸው በረንዳ፣ ትራሳቸው ደግሞ ድንጋይ ነው፡፡ ከብርድ የሚከላከላቸው የሚከናነቡት ነገር ባይኖርም በራሳቸው ግን

የአወዛጋቢው ሃውልት ጉዳይ

1• የተሰራው መታሰቢያን ከንጉሱ ስጋዊ ፍጥረት ጋር እያገናዘብን አይናቸው የሳቸው አይደለም፣ አፍንጫቸው ስልከካው ቀንሷል ፣ አንገታቸው ሰገገ አይነት ሃሳቦች ሃውልቱ ከተሰራበት አላማ አንፃር ቢመዘኑ ውሃ የማያነሱ ልምሻ ክርክሮች ይሆኑና ያስ

Ethiopian Zegabi ጁምዓ በፖሊስ ጥቁር ሽብር ተናወጠ

ኢ ኤም ኤፍ) ዛሬ አርብ ጁምዓ ነበር። የረመዳን ጾም እንደመሆኑ መጠን፤ ለስግደት በጣም ብዙ ሺህ ህዝብ ወደ ታላቁ አንዋር መስጊድ ሄዷል። ከኢህአዴግ ጋር ተመሳጥረው ሙስሊም ወንድሞቻቸውን አሳልፈው በሰጡ እና የ"ኮሚቴ አባሎች" ይፈቱ በሚሉ

ራሄል

ቀደም ብለው በውሃ ጉድጓዱ በጎቻቸውን ውሃ ሲያጠጡ የነበሩ እረኞች ከርቀት የምትታየውና ወደውሃ ጉድጓዱ እየመጣች ያለችው የላባ ልጅ ራሄል እንደሆነች ለያዕቆብ ነገሩት። በጉደጓዱ አፍ ላይም ትልቅ ድንጋይ ተገጥሞበት ነበር። ያዕቆብ ድንጋዩን ካ

Saturday 18 June 2016

Saturday 18 June 2016 መጥፎውን ሽሹ መልካሙን እሹ ሎቱ ስብሐት ! መጥፎውን ሽሹ መልካሙን እሹ ሎቱ ስብሐት ! መልካሙ በየነ ግንቦት 30/2008 ዓ ም የቅብአት እምነት ከጾም ቀናት መለያየት ውጭ ከተዋሕዶ ጋር ያለው ልዩነት ብዙ መስሎ አይታየንም ነበር አሁን

መንፈሳዊ የጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልሶች! January 2018

ልጄ ስድስት ወር ከሞላው በኋላ አንድ ቀን ከሁመይድ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ በኃይለኛው ተጨቃጨቅን፡፡ ምክንያቱ ደግሞ የተለመደው እስላማዊ አለባበስ ነው፡፡ አንድ ምሽት ቤታችን ውስጥ አንድ ተለቅ ያለ ግብዣ ማድረግ እንደሚፈልግ ነገረኝ፡፡ እኔም �

አንቀፀ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት

ይሆናል፡፡ መሰናክሉም ይበዛል፡፡ አንዳንድ ጊዜ ከተሰብሳቢዎቹ ጋር አጅሬም አብሮ ሳይሰበሰብ አይቀርም፡፡ ሴት የበዛበት ወጥ እና ወሬ የበዛበት መንፈሳዊ ሥራ ሁለቱም ይበላሻሉ፡፡ እስኪ ከወሬ ተግባር ይቅደም፡፡ የነ አባ ትዳራን እና የነ አባ

ሁለገብ – Page 5 – የኤርምያስ እውነታዎች My truth

ዶ/ር ብርሃኑ ሲተቹበት የነበረው ሌላው ጉዳይ ደግሞ ትግሉን ከርቀት መምራት ያለመቻሉ ነገር ነበር። በሻእቢያ ላይ ያለው ጥርጣሬ እንደተጠበቀ ሆኖ፤ ይህ ጉዞ በዶ/ር ብርሃኑ ላይ ይነሳ የነበረውን የሞራል እና የሃላፊነት ጥያቄ ምላሽ ሰጥቷል። ለሰ�

ሪፖርት

ከሊጉ መክፈቻ ጨዋታዎች መሀከል አንዱ የነበረው እና በይደር ተይዞ የቆየው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የድሬደዋ ከተማ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም ተደርጎ በሁለት የቅጣት ምት ጎሎች 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተገባዷል።

Tesfaye gebreab mannew2/ Who is Tesfay Gebreab

"ጊዜ መስተዋቱ!" ተስፋዬ ገ/አብ ማነው? (ከወልደሚካኤል መሸሻ) ከኢትዮሚድያ ዝግጅት ክፍል - የዚህ ጽሁፍ አቅራቢ የተከበሩ ወልደሚካኤል መሸሻ ናቸው። ዳኛ ወልደሚካኤል መሸሻ ምርጫ 97ትን ተከትሎ በሰው እና በንብረት ላይ የደረሰውን አደጋ

Yehaya amet debdabe/ A letter memories of twenty

A letter memories of twenty years ago in the Amharic language by ormer Ethiopian Addis Abebe university Proffesor Fiqade Shewaqena The Hague Sunday 1 SlideShare Explore Search You Upload Login Signup Submit Search Home Explore Presentation Courses PowerPoint Courses by LinkedIn Learning Successfully reported this slideshow We use your LinkedIn profile and activity data to

"አገር ውስጥ ላለው ለውጥ ኢሳት እና ኦ ኤም ኤን ያበረከቱት አስተዋጽዖ

የአገራችን የነፃ ፕሬስ ማቆጥቆጥ በጀመረባቸው 1980ዎቹ አጋማሽ፣ በግል ለሚታተሙ 'ኅብር' እና 'አሌፍ' የሚባሉ መጽሔቶች ላይ መሥራት የጀመሩት በፈቃዱ፥ ከጓደኞቻቸው እገዛ ጋር 'ጦማር' የሚባል ጋዜጣ በማቋቋም በጋዜጣኝነትና በባለቤትነት ከ12

በአርኪዎሎጅ ቁፋሮ የተረጋገጠው የኖራ ከተማ እና የወሲስኖራ

የኖራ ከተማ የተገነባው የሸዋ ሥርወ መንግሥት እንደወደቀ በ13ኛው ክፍል ዘመን እንደሆነ ይነገራል፡፡ ከተማው ከ13ኛው እስከ 16ኛው ክፍል ዘመን አካባቢ የይፋት ሥርወ መንግሥት መቀመጫ ሆኖ አገልግሏል፡፡ የከተማው ስፋት 15 ሄክታር ይሸፍናል