Xምናሌ
03 07 2012የሀገራችን የ2005 በጀት 137 8 ቢሊዮን ብር ነው ፡፡ እንግዲህ ለወደብ የሚከፈለው ገንዘብ የበጀቱን አስር ከመቶ ያህል ይቆርሳል ማለት ነው፡፡ ቋንቋችንን ወቅታዊ እናድርገው ካልን የወደቡ ክፍያ በስድስት ዓመት ውስጥ
በዓቢይ ጾም ውስጥ ካሉት ሳምንታት ካህንን የሚያዩት እንደ እግዚአብሔር ካህን ሳይሆን ከአንድ ቅጥር ሠራተኛቸው በታች ነው፡፡ ስለ አስተዳደሩ እንዲያውቅ አይፈልጉም፣ እነሱ ያዘዙትን ብቻ ይሰብካል/ ይናገራል፣ ካህኑም ሲፈልጉ የሚያኖሩት
2020-05-10Ethiopia's COVD-19 Cases Rise to 261 — May 12 2020 Ethiopia to respond to Egyptian complaint on Nile dam Ethiopia Confirms 11 New COVID-19 Cases in the Last 24 Hours — May 11 2020
ሰላማዊ ትግል እና ባህሪያቱ ስልጠና ክፍል አምስት፥ ከ1924 - 2002 በኢትዮጵያ የተደረጉ ምርጫዎች ግምገማ ቅዳሜ ታህሳስ 12 ቀን 2006 ዓ ም [December 21 2013] - ግርማ ሞገስ
የሚያደርጉ መልዕክቶችን ያሰማሉ። ፖሊሶች በህዝብና ተማሪዎች ላይ ተኩስ ነጥቦች ውስጥ በተለይ 1ኛውን እና ከህዝብ ይወግኑና ድንጋይ ውርወራውን ይቀላቀላሉ። ፖሊስ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ይገባል
• መጋቤ ካህናት ኃ/ሥላሴ "ደጀ ሰላም"ን ነቀፉ፣ (ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 30/2009) መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት "አዲስ ነገር ጋዜጣን" መክሰሱ ተሰማ። ከግንቦት 2001 ዓ ም እስከ ሐምሌ አጋማሽ ድረስ በቅዱስ ፓትርያርኩና በቅ/ሲኖዶሱ መካከል
መሆኑን በማመኑ አሊያም ሌሎች በዚህ ምድብ ውስጥ ስላስገቡት ብቻ በብሄር ስም ሊጠራ ይችላል፡፡ አምኖም ሆነ ተወናብዶ በብሄር ማመኑ በራሱ ችግር ላይኖረውም ይችላል፡፡ ብሄር ችግር የሚያመጣው የመከፋፈያ
10 11 20177 posts published by haratewahido during November 2017 ሐራ ዘተዋሕዶ ስለ እኛ Monthly Archives November 2017 በአ/አበባ ሀ/ስብከት 37 አድባራት፣ የአስተዳዳሪዎች ዝውውርና ዕድገት ተደረገ፤የቃለ ዐዋዲው መመዘኛ ምን ይላል? November 25 2017 Comments 4 ክፍተቶችን በመሙላት፣ ቅሬታዎች
information for ethiopia Translate ሲመሩ የቆዩት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ከሃላፊነት መነሳት ተከትሎ በሕወሐት ውስጥ ውጥረት መንገሱን ምንጮች አመለከቱ። የኤፈርት ቦርድ ሰብሳቢ የሚል ማስጠንቀቂያ አዘል ጥሪ ያሰማሉ
ለመምህሩ የሚሆን ማረፊያ በቤተክርስቲያኑ ውስጥ ማዘጋጀት ግን ከሁሉም የተሻለ አማራጭ ነው፡፡ ይህም በብዙ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት የተለመደ አሠራርና የቤተክርስቲያን ሥርዓትም ነው፡፡ ለዚህም አብያተ ክርስቲያናቱ የእንግዳ ማረፊያ
የሳዲቅ አህመድ ንግግር (ዋሽንግተን ዲሲ) የምንወዳት የምንሳሳላት እናት ሀገራችን ኢትዮጲያ ልጆቼን አያለች በምትጣራበት ወቅት ላይ እንገኛለን። የናት አገር ጥሪንም ሰምተን እዚህ መገኘታችን ታላቅ ዋጋ አለው! በዚህ
እሳት፣ ውሃ፣ ነፋስና መሬት አራቱ ባሕርያት የሚባሉ ሲሆን በዓለም ውስጥ ያሉ ሁሉም ፍጥረታት መገኛቸው እነዚህ ፍጥረታት ናቸው። አራቱ ባሕርያት እርስ በራሳቸው የማይስማሙ፤ አንዱ አንዱን የሚያጠፋ ሲሆን ነገር ግን እግዚአብሔር በረቂቅ ጥበቡ
06 10 2005እንደዚህ ባጭር ጊዜ ውስጥ የኢትዮጵያ መንግስት የፖለቲካ ባህል እንደ ዩክሬን እና ጆርጂያ ኣይነት ይሆናል ብሎ መገመት የዋህነት ይመስለኛል የሌላው አለም የፖለቲካ አመራር የህዝቦቹን የመምረጥ መብት በውል የተገነዘበ በህዝቡ ሰብ-አዊ
የፌዴሬሽን ምክር ቤት የበጀት ድጎማ እና የጋራ ገቢዎች ድልድል ቋሚ ኮሚቴ በግንቦት 2011 ባወጣው ሪፖርት መሠረት በፌዴራል መንግሥቱ የተገነቡ መንገዶች በትግራይ ክልል ካሉ ወረዳዎች ውስጥ
በብዙ የእምነቷ ተከታይ ምእመናን ኅሊና ውስጥ ዓላማ በግልጽ የሚታወቅ በርካታ ቅጥር ያላቸው ምሁራን እውቀታቸውን በነጻ ለቤተ ክርስቲያኒቱ እንዲያውሉ ያደረገ፤ ሃይማኖት አልባ ከሆነ አስተሳሰብ ወጥነው እግዚአብሔርን ማመን ስለሚኖረው ጠቀሜታ
5 posts published by Dagumedia during October 2016 ኤርሚያስ ለገሰ ጥቅምት/2016 ማስታወሻ ይህ ጽሁፍ ከራሴ ውጭ የምሰራበትን የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥንና ሬዲዮ (ኢሳት)ን ጨምሮ የማንንም አቋም አያንፀባርቅም