Xምናሌ
መንግስታቸዉ የሱዳን ፕሬዚደንት አል ባሽርን ያላሰረበትን ምክንያት ለማስረዳት ተጨማሪ ጊዜ እንዲሰጣቸዉ የደቡብ አፍሪቃ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማቴ ነኮና ማሻባኔ (Maite Nkoana-Mashabane) ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት( ICC)ን ጠይቀዋል። ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት (ICC
በደቡብ አፍሪቃ ሕገ ስመ ጥሩ የሆኑት የደቡብ አፍሪካ ሙዚቀኞች ሂው ማሴኬላ እና ሌዲስሚስ ብላክ ማምባዞ ናቸው። የደቡብ አፍሪካ ሙዚቀኞች አሁን የራሳቸውን ዘመናዊ ሙዚቃ ዓይነት ኳይቶ አላቸው። የአገሩ አበሳሰል የተለያየ ነው። ብዙ
ደቡብ አፍሪቃዊቷን የቡጢ ተፋላሚ ቻምፒዮን በክፉ ሁኔታ ተኮሱ ገድሏል የተባለ አንድ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ውላል።
የውጪ ጉዳይ ሚንስትሩ የደቡብ አፍሪካ አቻቸውን ጨምሮ ከሌሎች የደቡብ አፍሪቃ አመራሮች ጋር መምከራቸውን እና ችግሩን ለመቅረፍም እየተሰራ እንደሚገኝ ነው የተናገሩት። "የደቡብ አፍሪካ የውጭ
የደቡብ አፍሪቃ መጤ-ጠል ኹከት እና የኢትዮጵያውያኑ ሥጋት የሖሳዕናው ልጅ ፊንያስ አበራ በፕሪቶሪያ ከተማ ያገሩ ልጆች ከከፈቱት ሱቅ ውስጥ መሥራት ከጀመረ አመት ሞላው። ፊንያስ ጓዙን ሸክፎ ደቡብ አፍሪቃ
- ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ለሁለት አሠርተ ዓመታት ተቋርጦ የነበረውን የአየር መንገዶቻቸውን የበረራ አገልግሎት ሐምሌ 11 ቀን 2010 ዓ/ም እንደገና ጀመሩ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለ
ደቡብ አፍሪቃ፣ ደርበን ውስጥ፣ በባዕዳን ላይ በተመሠሰረተ ጥላቻ (xenphobia) ስድስት ኢትዮጵያውያን ላይ አሰቃቂ ግድያ ተፈጽሞባቸዋል። ከሚፈጸመው ዝርፊያና ድብደባ ሌላ፣ ቤንዚን ተርከፍክፎባቸው ከነ
ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ 'የሚኒባስ' ታክሲ አሽከርካሪዎችን ዒላማ ያደረገው ጥቃት ለ11 ሰዎች ሕይወት ማለፍ ምክንያት ሆኗል።
የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚደንት ጃኮብ ዙማ በናይጄሪያ የጀመሩትን የሦስት ቀናት ጉብኝታቸውን በመቀጠል፣ በሁለቱ የኤክኖሚ ባለጠጋ አገሮቻቸው መካከል ያለው ግንኙነት በሚጠናከርበት ሁናቴ ላይ እየመከሩ መሆናቸው ተገለጸ። የናይጄሪያው ፕሬዚደንት
2019-09-04በደቡብ አፍሪቃ ዛሬ ሦስተኛ ቀኑን ካስቆጠረው የውጭ ሃገራት ነዋሪዎች ጥቃት ጋር በተያያዘ ፖሊስ ከ90 በላይ ሰዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ዐስታወቀ። በመዲናዪቱ ፕሪቶሪያ፤ ጆሀንስበርግ እና
የወጣት አፍሪቃዊያን መሪዎች ተነሳሽነት መርሃ፡ግብር በእንግሊዝኛው ምህፃር yali ፣ በቀድሞው የደቡብ አፍሪቃ የነጻነት ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ ስም የሰየመው የቀለም ትምህርትና፣የአመራር ስልጠና ከሰሞኑ ተጠናቋል፡፡ ቁጥራቸው ከ30 በላይ የሆኑ
አፓርታይድ ከመገርሰሱ በፊት የነበሩት የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚዳንት ዲክለርክ ፤ በፓርላማቸዉ መድረክ ወጥተዉ ሚሊዮኖችን ያስፈነደቀዉን ፤ ግን ደሞ ጥቂት የማይባሉትን ያስደነገጠዉ እና ያስቆጣዉንም ንግግር ያደረጉት በጎርጎረሳዉያኑ 1990 ዓ ም
የደቡብ አፍሪቃ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የወጣቶች ሐዋርያዊ አገልግሎት አስተባባሪ ጽሕፈት ቤት አባል አቶ ሾን ላቴጋን ልምዳቸውን ለቫቲካን የዜና አገልግሎት ዘርዝረው እንደገለጹት ወጣቶችን ወደ ቤተክርስቲያን ለመጥራት እና
አፍሪቃ በዚህ ሳምንት፦በለንደኑ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ እስካሁን ሶስት ሜዳሊያ አግኝታለች። በኬንያ ምርጫ ሰበብ ናይሮቢ ዉስጥ ሁለት ሰዎች ተገድለዋል። የኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሬፓብሊክ መሪ ተቃውሞ ገጥሟቸዋል። የደቡብ አፍሪቃ
2013-12-15ሰላማዊ ትግል ብቻውን የደቡብ አፍሪቃ ዘረኛ አገዛዝን ማስወገድ አልቻለም። ሰላማዊ ትግል ብቻውን ወያኔ በአገራችን ላይ የጫነብን ዘረኛ አገዛዝ እንዲያበቃ ማድረግ ይችላል ብሎ
የደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባርናባ ሜሪያል ቤንጀሚን ግን ሀገራቸው ከማኅበረሰቡ አባልነት እንደምትጠቀም አስረድተዋል። ደቡብ ሱዳን የምስራቅ አፍሪቃ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ አባል
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ጂፒ በተሰኘው የደቡብ አፍሪቃ ግዛት የሬስቶራንት ባለቤት የሆነው አቶ ተከስተ ሹምዬ ስለሁኔታው ጠይ�
የደቡብ አፍሪቃው ፕሬዘዳንት ጄኰብ ዙማ በሳምንቱ ማብቂያ ላይ በሰጡት ይፋዊ ጋዜጣዊ መግለጫ፥ አገራቸው የዓለሙን የእግር ኳስ ድግስ በአስተማማኝና ባማረ ሁኔታ ለማካሄድ ዝግጅቱን ማጠናቀቋን አስታውቀዋል።
አፓርታይድ ከመገርሰሱ በፊት የነበሩት የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚዳንት ዲክለርክ ፤ በፓርላማቸዉ መድረክ ወጥተዉ ሚሊዮኖችን ያስፈነደቀዉን ፤ ግን ደሞ ጥቂት የማይባሉትን ያስደነገጠዉ እና ያስቆጣዉንም ንግግር ያደረጉት በጎርጎረሳዉያኑ 1990 ዓ ም
ወረርሽኙ በጣም አስፈላጊ የሆኑ ማህበራዊ ውሳኔዎችን እና የጤና መመሪያዎችን ይፈልጋል ፣ አሁን በኢኮኖሚ መስክ አዳዲስ እርምጃዎችን ለመረዳት ጊዜው አሁን ነው ፡፡ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት
2019-10-11Nobel Peace Prize for 2019 awarded to Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed October 11 2019 October 12 2019 Ethiopia Prime Minister Abiy Ahmed has won the 2019 Nobel Peace Prize for "for his efforts to achieve peace and international cooperation and in particular for his decisive initiative to resolve the border conflict with neighboring Eritrea " The Nobel committee said during its
በኢልኒኞ የዓየር ጠባይ ለውጥ ምክንያት የደቡብ አፍሪቃ ግብርና ዘርፍ መጠቃቱ ታውቋል። ዋሽንግተን ዲሲ — የተለያዩ የአፍሪቃ አገሮችና አካባቢዎች በኢልኒኞ የዓየር ጠባይ ለውጥ እያተመታ ባለበት፤ የደቡብ አፍሪቃ
2019-04-22ገባሬ ሠናይ ተቋም ኾና በደቡብ አፍሪቃ መንግሥት የተመዘገበችው ቤተ ክርስቲያናችን፣ ላለፉት 8 ዓመታት ለፈቃድ ሰጪው አካል/ለደቡብ አፍሪቃ ሶሻል ዴቨሎፕመንት ጽ/ቤት/ የሒሳብ ሪፖርት አላቀረበችም፤ ሰበካ ጉባኤያት ለማቅረብ ቢጠይቁም ሊቀ ጳጳሱ