ዋጋ እና ድጋፍ ያግኙ

ስርቆቱ

ተውሒድ ማብራራት። ጌታዬ አላህ ነው በአላህ ማመን ፈጣሪና ጀማሪ የሆነውን አላህን ﷻ ዕወቅ ከርሱ በቀር ሌላ አምላክ የሌለ የሆነውን አላህን ﷻ ዕወቅ ፦ ሦስተኛ - አላህን ﷻ በስሞቹና በባሕርያቱ ዕወቀው ማጠቃለያ

ወደ ዜግነት ፖለቲካ መሸጋገሪያው ድልድይ፣ ሀቀኛ የማንነት ፖለቲካን

አፈር ልሰን ተነስተናል በግፍ የሞቱ ታጋዮቻችን ፍሬአቸው አሁን እያበበ ነው ዛሬም ለህዝባች እንሰራለን ፡፡ Ethiopia -ESAT Meklit ኢሕአፓ ከ60ዎቹ እስከ ከወይዘሮ ቆንጂት ብርሃን ጋር December 27

ለክርስትና ምላሽ

ከተነሳ ጥያቄ ሚነሳው ጥያቄ አላህን መገዛት ሲባል ምን ማለት ነው በሚለው ላይ ነው ? ወይም የሰው ልጅ ለምን አላህን ይገዛል? በሚለው ነጥብ ላይ ነው? ይህ ጥያቄ ነው እንግዲህ ለሰው ልጅ

ምርጫ በኢትዮጵያ ምን ይመስላል

ከዚያው ከኣንድ ምንጭ የሚቀዱትን የሶሻሊዝም ጓዶች መምረጥ ሆነ ምርጫ ማለት። ደርግ ኣብዩቱ ማለት ሞቱ ነበር። ይህ የሚሞትለት ምርጫ ደግሞ የሁሉም መሆን ኣለበት ብሎ ያምናል። በግድ

ለመሆኑ "የአፍሪካ ፍልስፍና" ከወዴት ነው

(ክፍል አንድ) "ምን ዓይነት ጥያቄ ነው? የአፍሪካ ፍልስፍና ከማለት በፊት ለመሆኑ አፍሪካ ማን ናት? አፍካውያንን አንድ የሚያደርጋቸው ማንነትስ አለ ወይ (ከጥቁረታቸው ውጭ – አሃ! ሁሉም ጥቁሮችስ አፍሪካውያን ናቸው እንዴ?

ባህል

ባህል ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለማብራራት በምሁራን የሚደረጉ ጥረቶች የሰው ልጅ ዝንተ-ዓለም ‹‹ለምን?›› እያለ ለሚጠይቃቸው ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት ከሚደረጉ መሰል ጥረቶች

መንደርደሪያ ምን ተይዞ ጉዞ? – Ethiopian Mindset

ምን እያደረግን ነው? ከቅርብ ጊዜ ወዲህ፣ ይህንን ሊፈነዳ እንደሚያስፈራራ እሳተ-ጎመራ ታምቆ የሚብላላውን እምቅ የብሔራዊ ፍጅት ቦምብ በማየት ይመስላል፣ የሥነ-ልቦና ውቅራችንን ለመለወጥ የሚተጉ አንዳንድ ይበል የሚያሰኙ ጥረቶች ተጀምረዋል።

ምን ያህል ረጅም ፈቃድ ፕላስቲክ የመጨረሻ የመጠቅለል? (እንዴት

ምን ያህል ረጅም ፈቃድ ፕላስቲክ የመጨረሻ የመጠቅለል? (Recycle ወደ እንዴት ነው) Recycling Plastics We can try our best eliminating plastic production and may end up using other useful and reusable packaging materials but how to take care of the existing plastic production?

ኢትዮጵያዊነት በዴሞክራሲያዊ ብሔርተኝነት ያብባል ይዘምናልም ~

ብሔር/ብሔረሰብ የሉም ማለት ኢትዮጵያ የምትባል አገር የለችም እንደ ማለት ነው፡፡ የራስ ዕድል በራስ የመወሰን መብትን ዕውቅና አለመስጠት ሀገራችን ዴሞክራሲ አያስፈልጋትም እንደ ማለት ነው፡፡ በኔ

የኢየሱስ መፈተን (ማቴ 4፡1

ሁለተኛው፥ በእግዚአብሔር ላይ እምነት መጣል ምን ማለት እንደሆነ ያስተምረናል። ብዙዎቻችን በእግዚአብሔር ማመናችን ከእግዚአብሔር አንድን ነገር የመጠየቅና እርሱን የመፈተን መብት ይሰጠናል ብለን እናስባለን። እግዚአብሔር ሆይ፥ አንተ

ስለ ጥበብ የሚናገሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች

ጥበብ ዋና ነገር ነው ስለዚህ ጥበብን አግኝ መልካም ታገኘኛለህ ምሳሌ xnumx 11 ጥበብ ከቀይ ዕንቍ ትበልጣለችና ጥበብ ትበልጣለችና ሊረካህም የሚችል ምንም ነገር አይሠራም 14 ምክርና መልካም ጥበብ የእኔ ነው

ኢትዮጲያ ይገባታል ፤ ወሳኙ ሽልማት ግን የህዝቦቿ ይሁንታ ነው

11/11/2011ለዚህ ፅሁፍ ሲባል፡- ሕገ-መንግስታዊነት ማለት ስልጣን እንዴት እንደሚሰጥ፤ እንዴት እንደሚከፋፈል እና እንደሚገደብ የያዘ ስርዓት ማለት ነው፡፡ ዴሞክራሲ፡- በህዝብ የሚወሰን መንግስት ነው (Government by the people) ሕገ-መንግስታዊ ዴሞክራሲ፡- ስንል

yNxL yNxL YC YC YC Daniel kibret's Views www

አውራ ጎዳና ወይንም ተሽከርካሪ ያለ ቁሳዊ ነገር ወይንም ንብረት እስኪበላሽ ድረስ ቆይቶ ከዚያ በኋላ የሚደረግ ማስተካከልን ማለትም ጥገና ማድረግን እንጂ እየተገለገሉ በዚያውም እንደ ነበር ጠብቆ ማቆየትን እንደማያመለክቱ ታውቃለህ ወይ ? ደግ�

ምርጫ በኢትዮጵያ ምን ይመስላል

ከዚያው ከኣንድ ምንጭ የሚቀዱትን የሶሻሊዝም ጓዶች መምረጥ ሆነ ምርጫ ማለት። ደርግ ኣብዩቱ ማለት ሞቱ ነበር። ይህ የሚሞትለት ምርጫ ደግሞ የሁሉም መሆን ኣለበት ብሎ ያምናል። በግድ

አይፎንዎን ማመስጠር

አይፎን 3GS ወይም ከዛ በላይ፣ አይፓድ ተች 3rd ሊኒክስ ion ወይም ከዛ በላይ፣ ወይም ማንኛውም አይፓድ ካለዎት ምስጠራን በመጠቀም የመሣሪያዎትን ይዘት ከአደጋ መከላከል ይችላሉ። ይህም ማለት አንድ ሰው የመሣሪያዎትን ቁሳዊ

የኤርምያስ እውነታዎች My truth

እርግጥ ነው ስካር ሰውን የሚያዋርድ ከሕገ እግዚአብሔር የሚያወጣ በሕግ የተጠላ ነው። ስለዚህ መጠጥ ርኩስ ነው ብሎ መተው አይገባም እንጂ ከጠጣሁ ራሴን መግታት አይቻለኝም ብሎ መተው የተሻለ ነገር ነው